ሙሴ እግዚአብሔርን (ያህዌ) አለው፤ “ ‘እነዚህን ሕዝብ ምራ’ ብለህ ነግረኸኝ ነበር፤ ከእኔ ጋር የምትልከው ማን እንደሆነ ግን አላሳወቅኸኝም፤ ‘አንተን በስም አውቅሃለሁ፤ በፊቴም ሞገስ አግኝተሃል’ ብለህ ነበር።