ዘፀአት 30:15 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለሕይወታችሁ ማስተስረያ እንዲሆን ለእግዚአብሔር (ያህዌ) መሥዋዕት በምታቀርቡበት ጊዜ ባለ ጠጋው ከግማሽ ሰቅል በላይ፣ ድኻውም አጉድሎ አይስጥ።

ዘፀአት 30

ዘፀአት 30:5-25