ዘፀአት 26:37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለዚህም መጋረጃ የወርቅ ኵላቦችንና ከግራር እንጨት የተሠሩ፣ በወርቅ የተለበጡ አምስት ምሰሶዎችን አብጅ፤ አምስት የናስ መቆሚያዎችንም አብጅላቸው።

ዘፀአት 26

ዘፀአት 26:27-37