ዘፀአት 25:38-40 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

38. መኰስተሪያና የኵስታሪ ማስቀመጫ ሳህኖቹም ከንጹሕ ወርቅ ይሠሩ።

39. ለመቅረዙና ለዕቃዎቹ ሁሉ የሚያስፈልገው አንድ መክሊት ንጹሕ ወርቅ ነው።

40. በተራራው ላይ ባሳየሁህ ዕቅድ መሠረት መሥራትህን ልብ በል።

ዘፀአት 25