ዘፀአት 25:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔር (ያህዌ) ሙሴን አለው፤

2. “ስጦታ እንዲያመጡልኝ ለእስራኤላውያን ንገራቸው። ይሰጥ ዘንድ ልቡ ካነሣሣው ከእያንዳንዱ ሰው ስጦታን ተቀበልልኝ።

3. ከእነርሱ የምትቀበላቸው ስጦታዎች እነዚህ ናቸው፦ ወርቅ፣ ብርና፣ ነሐስ፣

ዘፀአት 25