ዘፀአት 23:16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በማሳህ ላይ በዘራኸው እህል በኵራት የመከርን በዓል አክብር።“በዓመቱ መጨረሻ በማሳህ ላይ ያለውን እህልህን ስትሰበስብ የመክተቻውን በዓል አክብር።

ዘፀአት 23

ዘፀአት 23:9-19