ዘፀአት 20:12-16 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ‘አባትህንና እናትህን አክብር፤ እግዚአብሔር አምላክህ (ያህዌ ኤሎሂም) በሚሰጥህ ምድር ዕድሜህ እንዲረዝም።

13. “አትግደል።

14. “አታመንዝር።

15. “አትስረቅ።

16. “በባልንጀራህ ላይ በሐሰት አትመስክር።

ዘፀአት 20