ዘፀአት 2:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሕፃኑም ባደገ ጊዜ ወደ ፈርዖን ልጅ አመጣችው ልጇም ሆነ፤ እርሷም፣ “ከውሃ አውጥቼዋለሁና” ስትል ስሙን ሙሴ ብላ ጠራችው።

ዘፀአት 2

ዘፀአት 2:8-20