ዘፀአት 17:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

መላው የእስራኤል ማኅበር ከሲና ምድረ በዳ ተነስቶ እግዚአብሔር (ያህዌ) እንዳዘዘው ከስፍራ ወደ ስፍራ ተጒዞ፤ በራፊዲም ሰፈረ፤ ነገር ግን ሕዝቡ የሚጠጡት ውሃ አልነበረም።

ዘፀአት 17

ዘፀአት 17:1-7