ዘፀአት 12:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፈርዖን ሙሴንና አሮንን ሌሊቱን አስጠርቶ እንዲህ አላቸው፤ “ተነሡ እናንተና እስራኤላውያን ከሕዝቤ መካከል ውጡ ሂዱ፤ በጠየቃችሁት መሠረት እግዚአብሔርን (ያህዌ) አምልኩ፤

ዘፀአት 12

ዘፀአት 12:27-33