ዘፀአት 11:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ለእስራኤል ሕዝብ ለወንዶቹም ሆነ ለሴቶቹ የብርና የወርቅ ዕቃዎች ከየጐረቤቶቻቸው ስጡን ብለው እንዲወስዱ ንገራቸው።

ዘፀአት 11

ዘፀአት 11:1-10