ዘፀአት 10:28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ፈርዖን ሙሴን፣ “ከፊቴ ጥፋ! ስማ! ሁለተኛ እኔ ዘንድ እንዳትደርስ! ፊቴን ባየህበት በዚያ ቀን ፈጽመህ እንደምትሞት ዕወቅ” አለው።

ዘፀአት 10

ዘፀአት 10:24-29