ዘፀአት 1:1-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ቤተ ሰቦቻቸውን ይዘው ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የሄዱት የእስራኤል ልጆች ስሞች እነዚህ ናቸው፦

2. ሮቤል፣ ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣

3. ይሳኮር፣ ዛብሎን፣ ብንያም፣

4. ዳን፣ ንፍታሌም፣ ጋድና አሴር።

5. የያዕቆብ ዘር ጠቅላላ ብዛት ሰባ ሲሆን፣ ዮሴፍ ግን ቀደም ብሎ በግብፅ ነበረ።

6. ከጊዜ በኋላ ዮሴፍና ወንድሞቹ ያም ትውልድ በሙሉ ሞቱ፤

ዘፀአት 1