ዘፀአት 1:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ቤተ ሰቦቻቸውን ይዘው ከያዕቆብ ጋር ወደ ግብፅ የሄዱት የእስራኤል ልጆች ስሞች እነዚህ ናቸው፦

2. ሮቤል፣ ስምዖን፣ ሌዊ፣ ይሁዳ፣

3. ይሳኮር፣ ዛብሎን፣ ብንያም፣

ዘፀአት 1