ዘዳግም 8:19 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አምላክህን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ብትረሳና ሌሎችን አማልክት ብትከተል፣ ብታመልክና ለእነርሱ ብትሰግድላቸው በእርግጥ እንደምትጠፉ ዛሬ እመሰክርባችኋለሁ።

ዘዳግም 8

ዘዳግም 8:10-20