ለም የሆነውን መሬት ለራሱ መረጠ፤የአለቃም ድርሻ ለእርሱ ተጠብቆለታል።የሕዝቡ መሪዎች በተሰበሰቡ ጊዜ፣ የእግዚአብሔርን (ያህዌ) የቅን ፈቃድና፣በእስራኤል ላይ የበየነውን ፍርዱን ፈጸመ።”