ዘዳግም 32:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ትምህርቴ እንደ ዝናብ ትውረድ፤ቃሌም እንደ ጤዛ ይንጠባጠብ፤በቡቃያ ሣር ላይ እንደ ካፊያ፣ለጋ ተክልም ላይ እንደ ከባድ ዝናብ ይውረድ።

ዘዳግም 32

ዘዳግም 32:1-12