ዘዳግም 31:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እስራኤል ሁሉ እርሱ በሚመርጠው ስፍራ በአምላክህበእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) ፊት ሲታይ ይህን ሕግ በእነርሱ ፊት በጆሮአቸው ታነበዋለህ።

ዘዳግም 31

ዘዳግም 31:6-15