ዘዳግም 29:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሙሴ እስራኤላውያንን ሁሉ ጠርቶ እንዲህ አላቸው፦ “እግዚአብሔር (ያህዌ) በግብፅ፣ በፈርዖን፣ በሹማምቱ ሁሉና በመላ አገሩ ላይ ያደረገውን ሁሉ ዐይኖቻችሁ አይተዋል።

ዘዳግም 29

ዘዳግም 29:1-11