ዘዳግም 28:67 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ልብህ በፍርሀት ከመሞላቱና ዐይንህ ከሚያየው የተነሣ፣ ሲነጋ፣ “ምነው አሁን በመሺ” ሲመሽ ደግሞ፣ “ምነው አሁን በነጋ!” ትላለህ።

ዘዳግም 28

ዘዳግም 28:57-68