በመካከልህ ተለሳልሳና ተቀማጥላ የምትኖር፣ ከልስላሴና ከቅምጥልነት የተነሣ፣ እግሯን ዐፈር ነክቶት የማያውቅ ሴት፣ የምትወደውን ባሏን፣ የገዛ ወንድ ወይም ሴት ልጆቿን ትንቃለች።