ዘዳግም 27:23-25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. “ከዐማቱ ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት የሚፈጽም የተረገመ ይሁን።”ሕዝቡም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።

24. “በድብቅ ባልንጀራውን የሚገድል የተረገመ ይሁን።”ሕዝቡም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።

25. “ንጹሕን ሰው ለመግደል ጒቦ የሚቀበል የተረገመ ይሁን።”ሕዝቡም ሁሉ፣ “አሜን!” ይበል።

ዘዳግም 27