ዘዳግም 24:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የወይራ ዛፍህን ፍሬ በምታራግፍበት ጊዜ በየቅርንጫፉ ላይ የቀረውን ለመቃረም ተመልሰህ አትሂድ፤ ለመጻተኛው፣ አባት ለሌለውና ለመበለቲቱ ተወው።

ዘዳግም 24

ዘዳግም 24:19-21