ዘዳግም 2:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ስለዚህ በሴይር የሚኖሩ የዔሳው ዘሮች የሆኑ ወንድሞቻችንን ዐልፈናቸው ሄድን። ከኤላትና ከጽዮንጋብር ከሚመጣው ከዓረባ መንገድ ተመልሰን፣ በሞአብ ምድረ በዳ መንገድ ተጓዝን።

ዘዳግም 2

ዘዳግም 2:3-12