ዘዳግም 16:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በበዓልህ አንተ፣ ወንድና ሴት ልጅህ፣ ወንድና ሴት አገልጋይህ፣ በከተማው ያለ ሌዋዊ፣ መጻተኛ፣ አባት አልባውና መበለቲቱ ደስ ይበላችሁ።

ዘዳግም 16

ዘዳግም 16:4-18