ዘዳግም 15:21 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንድ እንስሳ እንከን ካለበት፣ አንካሳ ወይም ዕውር፣ ወይም ደግሞ ማናቸውም ዐይነት ከባድ ጒድለት ያለበት ከሆነ፣ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር (ኤሎሂም ያህዌ) አትሠዋው፤

ዘዳግም 15

ዘዳግም 15:16-23