ዘዳግም 14:14-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

14. ማናቸውም ዐይነት ቁራ፣

15. ሰጎን፣ ጠላቋ፣ ዝዪ፣ ማናቸውም ዐይነት በቋል፣

16. ጒጒት፣ ጋጋኖ፣ የውሃ ዶሮ፣

17. ይብራ፣ ጥንብ አንሣ አሞራ፣ እርኩም፣

18. ሽመላ፣ ማናቸውም ዐይነት ሳቢሳ፣ ጅንጅላቴ ወፍና የሌሊት ወፍ ናቸው።

ዘዳግም 14