ዘዳግም 13:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የእናትህ ልጅ ወንድምህ፣ ወንድ ወይም ሴት ልጅህ፣ ወይም የምትወዳት ሚስትህ ወይም የልብ ጓደኛህ፣ “ሄደን ሌሎችን አማልክት እናምልክ” (አንተም ሆንህ አባቶችህ የማታውቋቸውን አማልክት፣) ብሎ በስውር ሊያስትህ ቢሞክር፣

ዘዳግም 13

ዘዳግም 13:1-7