ዘዳግም 13:17 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር (ያህዌ) ከብርቱ ቊጣው ይመለስ ዘንድ እርም ነገሮች በእጅህ አይገኙ፤ እርሱ ምሕረቱን ያሳይሃል፤ ይራራልሃል፤ ለአባቶችህ በመሐላ ተስፋ በሰጠው መሠረት ቊጥርህን ያበዛዋል፤

ዘዳግም 13

ዘዳግም 13:16-18