ዘዳግም 11:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እንግዲህ አምላክህን እግዚአብሔርን (ኤሎሂም ያህዌ) ውደድ፤ ግዴታውን፣ ሥርዐቱን፣ሕጉንና ትእዛዙን ሁል ጊዜ ጠብቅ።

ዘዳግም 11

ዘዳግም 11:1-11