ዘዳግም 10:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከዚያም ተነሥተው ጒድጎዳ ወደተባለ ስፍራ፣ ቀጥሎም የውሃ ፈሳሾች ወዳሉባት ዮጥባታ ወደምትባል ምድር ተጓዙ።

ዘዳግም 10

ዘዳግም 10:1-13