ዘካርያስ 9:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አስቀሎና አይታ ትርዳለች፤ጋዛ በሥቃይ ትቃትታለች፤አቃሮናም እንደዚሁ ትሠቃያለች፤ ተስፋዋ ይመነምናልና።ጋዛ ንጉሥዋን ታጣለች፤አስቀሎናም ባድማ ትሆናለች።

ዘካርያስ 9

ዘካርያስ 9:1-11