እግዚአብሔር ጸባኦትም ይከልላቸዋል፤ጠላቶቻቸውን ይደመስሳሉ፤በድንጋይ ወንጭፍም ያሸንፋሉ፤ይጠጣሉ፤ በወይን ጠጅ እንደ ሰከረ ሰው ይጮኻሉ፤የመሠዊያውን ማእዘኖች ለመርጨት፣እንደ ተዘጋጀ ዕቃ፣ እነርሱም እንደዚሁ ተሞልተዋል።