ሠረገሎችን ከኤፍሬም፣የጦር ፈረሶችን ከኢየሩሳሌም እወስዳለሁ፤የጦርነቱም ቀስት ይሰበራል፤ሰላምን ለአሕዛብ ያውጃል፤ግዛቱም ከባሕር እስከ ባሕር፣ከወንዙም እስከ ምድር ዳር ድረስ ይዘረጋል።