ዘካርያስ 13:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ጸባኦት እንዲህ ይላል፤“ሰይፍ ሆይ፤ በእረኛዬ፣በቅርብ ወዳጄ ላይ ንቃ!እረኛውን ምታ፤በጎቹ ይበተናሉ፤እኔም ክንዴን ወደ ታናናሾቹ አዞራለሁ።

ዘካርያስ 13

ዘካርያስ 13:1-9