ዘካርያስ 11:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እኔም፣ “የሚበጅ መስሎ ከታያችሁ ዋጋ ዬን ክፈሉኝ፤ አይሆንም ካላችሁም ተውት” አልኋቸው፤ ስለዚህ ሠላሳ ብር ከፈሉኝ።

ዘካርያስ 11

ዘካርያስ 11:6-17