ዘካርያስ 10:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በፉጨት እጠራቸዋለሁ፤በአንድነት እሰበስባቸዋለሁ፤በእርግጥ እቤዣቸዋለሁ፤እንደ ቀድሞው ይበዛሉ።

ዘካርያስ 10

ዘካርያስ 10:1-11