ዘካርያስ 10:6-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. “የይሁዳን ቤት አበረታለሁ፤የዮሴፍንም ቤት እታደጋለሁ።ስለምራራላቸው፣ወደቦታቸው እመልሳቸዋለሁ፤እነርሱም በእኔ እንዳልተተዉ ሰዎችይሆናሉ፤እኔ አምላካቸው እግዚአብሔር ነኝና፣ጸሎታቸውን እሰማለሁ።

7. ኤፍሬማውያን እንደ ኀያላን ሰዎች ይሆናሉ፤ልባቸውም የወይን ጠጅ እንደ ጠጣ ሰው ሐሤት ያደርጋል።ልጆቻቸው ያዩታል፤ ደስተኛም ይሆናሉ፤ልባቸውም በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል።

8. በፉጨት እጠራቸዋለሁ፤በአንድነት እሰበስባቸዋለሁ፤በእርግጥ እቤዣቸዋለሁ፤እንደ ቀድሞው ይበዛሉ።

ዘካርያስ 10