ዘካርያስ 10:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በመከራ ባሕር ውስጥ ያልፋሉ፤የባሕሩ ማዕበል ጸጥ ይላል፤የዐባይም ጥልቅ ሁሉ ይደርቃል።የአሦር ትምክሕት ይዋረዳል፤የግብፅም በትረ መንግሥት ያበቃል።

ዘካርያስ 10

ዘካርያስ 10:4-11