ዘካርያስ 10:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

የበልግ ዝናብ እንዲሰጣችሁ እግዚአብሔርን ጠይቁ፤ማዕበሉን ደመና የሚያደርግ እግዚአብሔር ነው፤እርሱ ለሰዎች በቂ ዝናብን፣ለእያንዳንዱም የምድርን ተክል ይሰጣል።

ዘካርያስ 10

ዘካርያስ 10:1-11