ዘኁልቍ 7:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በመገናኛውም ድንኳን ለአገልግሎት እንዲውሉ እነዚህን ከእነርሱ ተቀበል፤ ለእያንዳንዳቸውም ለአገልግሎታቸው በሚያሰፈልጋቸው መጠን ለሌዋውያኑ ስጣቸው።”

ዘኁልቍ 7

ዘኁልቍ 7:1-8