ዘኁልቍ 6:25-27 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

25. እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ያብራልህ፤ይራራልህም፤

26. እግዚአብሔር (ያህዌ) ፊቱን ይመልስልህ፤ሰላሙንም ይስጥህ።’ ”

27. “በዚህ ሁኔታ ስሜን በእስራኤላውያን ላይ ያደርጋሉ፤ እኔም እባርካቸዋለሁ።”

ዘኁልቍ 6