ዘኁልቍ 6:18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘ከዚያም ናዝራዊው ተስሎ የተለየበትን ጠጒር በመገናኛው ድንኳን ደጃፍ ይላጨው፤ ጠጒሩንም ወስዶ ከኅብረቱ መሥዋዕት ሥር በሚነደው እሳት ውስጥ ይጨምረው።

ዘኁልቍ 6

ዘኁልቍ 6:10-20