ዘኁልቍ 5:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በሠራው ኀጢአት ይናዘዝ፤ ሰለበደሉም ሙሉ ካሳ ይክፈል፤ የተመደበበትም ካሳ ላይ አንድ አምስተኛ በመጨመር በደል ላደረሰበት ሰው ይስጥ፤

ዘኁልቍ 5

ዘኁልቍ 5:1-8