ዘኁልቍ 4:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“በኅብስተ ገጹ ገበታ ላይ ሰማያዊ ጨርቅ ይዘርጉበት፤ በላዩም ላይ ወጭቶች፣ ጭልፋዎች፣ ጽዋዎች፣ ለመጠጥ ቍርባን የሚሆኑትን ማንቈርቈሪያዎች እንዲሁም ሁል ጊዜ ከዚያ የማይታጣውን ኅብስት ያስቀምጡ።

ዘኁልቍ 4

ዘኁልቍ 4:5-12