ዘኁልቍ 36:8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እያንዳንዱ እስራኤላዊ የየአባቶቹን ርስት መውረስ ስላለበት፣ በማንኛውም የእስራኤል ነገድ ውስጥ ርስት የምትወርስ የትኛዪቱም ሴት፣ ከአባቷ ነገድ ወገን የሆነውን አንዱን ማግባት አለባት።

ዘኁልቍ 36

ዘኁልቍ 36:4-13