ዘኁልቍ 35:32 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

“ ‘ወደ መማጸኛ ከተማ ሸሽቶ ስለ ገባ ስለማንኛውም ሰው የደም ዋጋ በመቀበል ሊቀ ካህናቱ ከመሞቱ በፊት ወደ አገሩ ተመልሶ ሄዶ እዚያ እንዲኖር አታድርጉ።

ዘኁልቍ 35

ዘኁልቍ 35:29-34