19. ስማቸውም ይህ ነው፤ከይሁዳ ነገድ፣ የዮፎኒ ልጅ ካሌብ፤
20. ከስምዖን ነገድ፣የዓሚሁድ ልጅ ሰላሚኤል፤
21. ከብንያም ነገድ፣የኪስሎን ልጅ ኤልዳድ፤
22. የዳን ነገድ መሪ፣የዩግሊ ልጅ ቡቂ፤
23. የዮሴፍ ልጅ የምናሴ ነገድ መሪ፣የሱፊድ ልጅ አኒኤል፤
24. የዮሴፍ ልጅ የኤፍሬም ነገድ መሪ፣የሺፍጣን ልጅ ቀሙኤል፤
25. የዛብሎን ነገድ መሪ፣የፈርናክ ልጅ ኤሊሳፈን፤
26. የይሳኮር ነገድ መሪ፣የሖዛ ልጅ ፈልጢኤል፤
27. የአሴር ነገድ መሪ፣የሴሌሚ ልጅ አሒሁድ፤