ዘኁልቍ 33:23-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. ከቀሄላታ ተነሥተው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ።

24. ከሻፍር ተራራ ተነሥተው በሐራዳ ሰፈሩ።

25. ከሐራዳ ተነሥተው በማቅሄሎት ሰፈሩ።

26. ከማቅሄሎት ተነሥተው በታሐት ሰፈሩ።

27. ከታሐት ተነሥተው በታራ ሰፈሩ።

28. ከታራ ተነሥተው በሚትቃ ሰፈሩ።

ዘኁልቍ 33