ዘኁልቍ 33:18-23 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

18. ከሐጼሮት ተነሥተው በሪትማ ሰፈሩ።

19. ከሪትማ ተነሥተው በሬሞን ዘፋሬስ ሰፈሩ።

20. ከሬሞን ዘፋሬስ ተነሥተው በልብና ሰፈሩ።

21. ከልብና ተነሥተው በሪሳ ሰፈሩ።

22. ከሪሳ ተነሥተው በቀሄላታ ሰፈሩ።

23. ከቀሄላታ ተነሥተው በሻፍር ተራራ ሰፈሩ።

ዘኁልቍ 33